መጽሐፈ ሲራክ 10
1ጠቢብ ንጉሥ ሕዝቡን ይመክራል፥ 2ሎሌውም እንደ ሕዝቡ አለቃ ነው፤ 3አላዋቂ ንጉሥ ሕዝቡን ያጠፋል፤ 4የምድር ግዛት በእግዚአብሔር እጅ ነው፥ 5የሰው በረከቱ በእግዚአብሔር እጅ ነው፥
በትዕቢት የሚመጣ ኀጢአት
6ባልንጀራህን በሳተበት ሁሉ አትንቀፈው፥ 7ትዕቢት በእግዚአብሔርና በሰው ዘንድ የተጠላ ነው፥ 8መንግሥትም ስለ ዐመፅና ክርክር፥ ስለ ገንዘብም፥ 9እንግዲህ ትቢያና ዐመድ የሚሆን፥ 10የሰፋ ቍስልን ባለ መድኀኒት ያድነዋል፤ 11ሰውም ከሞተ በኋላ የትል ዕድል ፋንታ ይሆናል። 12የትዕቢት መጀመሪያ ሰውን ከእግዚአብሔር ትለየዋለች፤ 13ትዕቢት የኀጢአት መጀመሪያ ናት፤ 14እግዚአብሔር ያለቆችን ዙፋን ያፈርሳል፤ 15እግዚአብሔር የአሕዛብን ሥራቸውን ነቀለ፥ 16እግዚአብሔር የአሕዛብን ሀገሮች አጠፋ፥ 17ፈጽሞም አጠፋቸው፥ 18ትዕቢት ለሰው የተፈጠረ አይደለም፥
ክብር ስለሚገባቸውና ስለማይገባቸው
19የሰው ዘር የከበረ ዘር ነው፥ 20የሰው ዘር የጐሰቈለ ዘር ነው፥ 21ዳኛ ከባልንጀራው ይልቅ የከበረ ነው፥ 22ለባለጸጋውና ለከበርቴው ለድሃውም 23ድሃውን ስለ ድህነቱ ይንቁት ዘንድ አይገባም፥ 24ታላላቆችና አለቆች፥ መኳንንቱም ይከብራሉ፤ 25ጠቢብ ቤተ ሰብ በንጹሕ ያገለግላል፥ 26ሥራህን ስትሠራ አትራቀቅ፥ 27ከሚዞርና ከሚመካ፥ ምግቡንም ከማያገኝ ሰው ይልቅ፥ 28ልጄ ሆይ፥ በየዋህነትህ ሰውነትህን ደስ አሰኛት፥ 29ለራሱ የሚነፍግ ለማን ቸር ይሆናል? 30ድሃውን ስለ ጥበቡ ያመሰግኑታል፥ 31በተቸገረ ጊዜ የማያዝን ሰው፥