1በእጃቸው እንዳትወድቅ 2በብልጽግናው ድል እንዳያደርግህ ከባለጸጋ ጋር አትጣላ፥ 3ከተናጋሪ ሰውም ጋር አትከራከር፤ 4እናትና አባትህን እንዳታዋርድ፥ 5ከኀጢአቱ የተመለሰውን ሰው አትንቀፈው፤ 6በርጅናው ጊዜ ሰውን አታቅልለው፥ 7በሞተ ሰው ደስ አይበልህ፤ 8የብልሆችን ነገር አታቃልል፤ 9የሽማግሎችን ምክራቸውን ጠብቅ፤ 10በእሳታቸው እንዳትቃጠል፥ 11በአንደበቱ ነገር እንዳያስትህ፥ 12ከአንተ ለሚበለጽገው አታበድረው፤ 13ከአንተ ለሚበረታውም አቷሰው፤ 14ከዳኛ ጋር አትከራከር፥ 15እንዳይደፍርህ ከደፋር ሰው ጋራ መንገድን አትሂድ፤ 16ከቍጡ ሰው ጋር አትከራከር፤ 17የሰማውን ነገር መጠበቅ አይችልምና፥ 18እንዴት እንደሚደርስብህ አታውቅምና፥ 19ዋጋህ እንዳይጠፋብህ፥