1ክፋትን አትሥራት፤ 2ከበደል ራቅ፥ 3ሰባት እጥፍ አድርገህ እንዳትሰበስባት፥ 4ከእግዚአብሔር መንግሥትን አትለምን፤ 5በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ አትበል፤ 6ዳኛ መሆንን አትውደድ፤ 7ያገርህንም ሰው አትበድል፤ 8በአንዲቱም ቢሆን ከቅጣት አታመልጥምና፥ 9በመባዬ ብዛት እግዚአብሔር ኀጢአቴን ያስተሰርይልኛል፤ 10በምትጸልይበት ጊዜ አትቸኩል፥ 11የሚያሳዝን፥ ደስ የሚያሰኝም አለና፥ 12በባልንጀራህ ሐሰትን ተግባር አታድርግ፤ 13በምንም ሁልጊዜ ሐሰትን አትውደድ፥ 14በሽማግሌዎች መካከል ብዙ ቃል አትናገር፤ 15የእጅህንም ሥራ አታቃልል፥ 16ብዙ ናቸው ብለህ 17ጥፋት እንደማትዘገይ ዐስብ፥ 18በእየነጋው ወዳጅ አትለውጥ፤ 19መወደዷ ከወርቅ ይወደዳልና 20በእውነት በሚገዛልህ ቤተ ሰብህ ላይ፥ 21ብልህ ቤተ ሰብህን እንደ ራስህ ውደደው፤ 22ሁልጊዜ ከብትህን መፍቀድ አትተው፤ 23ልጆች ቢኖሩህ ምከራቸው፤ 24ሴቶች ልጆችም ቢኖሩህ ጠብቃቸው፤ 25ልጅህን አቅመ ሔዋን ስታደርስ አጋባት፥ 26እንደ ራስህ የምትወዳት ሚስት ብትኖርህ አትፍታት። 27በፍጹም ልቡናህ አባትህን አክብረው፥ 28በእነርሱም ምክንያት እንደ ተወለድህ ዐስብ፤ 29በፍጹም ሰውነትህ እግዚአብሔርን ፍራው፤ 30በፍጹም ኀይልህም ፈጣሪህን ውደደው፤ 31እግዚአብሔርን ፍራው፤ 32በረከትህ ፍጽምት ትሆን ዘንድ 33ስጦታ በሕያው ሁሉ ፊት ጸጋ አለው፥ 34ከሚያለቅሱ ሰዎችም አትለይ፥ 35ሕመምተኛንም ሰው መጐብኘት ቸል አትበል፥ 36በተናገርኸው ነገር ሁሉ ፍጻሜህን ዐስባት፥