የኦንያ ልጅ ስምዖን
1የኦንያ ልጅ ታላቁ ካህን ስምዖንም 2እንዲሁም የቅጥሩን መሠረት ዕጥፍ አድርጎ ሠራ 3በዘመኑም የውኃዎች ምንጮች አልጐደሉም፤ 4ሕዝቡም እንዳይወድቁ ይጠነቀቅላቸው ነበር፤ 5ከቤተ መቅደስ መጋረጃ በወጣ ጊዜም በሕዝቡ መካከል ተከበረ። 6በደመና ውስጥ እንደ አጥቢያ ኮከብና 7በልዑል መቅደስም ላይ እንደምታበራ ፀሐይ ነበረ። 8እንደ መጸው ወራት ጽጌረዳም ነበር፤ 9በጥና እሳት ላይ እንዳለ ነጭ ዕጣንም ነበር። 10ፍሬዋ ብዙ እንደ ሆነ የዘይት እንጨት፥ 11እርሱም የክብር ልብሱን በለበሰ ጊዜ፥ 12ከካህናቱም እጅ የመሥዋዕቱን ሥጋ ክፍል በተቀበለ ጊዜ፥ 13እንዲሁም የአሮን ልጆች ሁሉ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፥ 14በመሠዊያውም ሥራቸውን ይፈጽሙ ነበር፤ 15የወይኑን ጽዋዕ ይዞ እጁን አነሣ፤ 16የአሮንም ልጆች እየጮሁ ምስጋናውን ይናገሩ ነበር፤ 17ያን ጊዜም ሕዝቡ ሁሉ በአንድነት ያርፉ ነበር፤ 18መዘምራኑም በቃላቸው ያመሰግኑት ነበር፥ 19ሕዝቡም ወደ ልዑል እግዚአብሔር ይጸልዩ ነበር፤ 20ከዚህም በኋላ እርሱ ወርዶ የእግዚአብሔርን በረከት በአንደበቱ ይሰጣቸው ዘንድ፥ 21የልዑልንም በረከት ይቀበሉ ዘንድ ዳግመኛ ሰገዱ። 22አሁንም በሁሉም ቦታ ብዙ ተአምራት የሚያደርገውን፥ 23የልቡና ደስታንም ይሰጠናል፤ 24በቸርነቱም ከእኛ ጋር የታመነ ነው፤ 25ሰውነቴ ሁለት ወገኖችን ጠላች፤ 26እነዚህም በሰማርያና በፍልስጥኤም ተራራ የሚኖሩ፥ 27ጥበብን ከልቡ ያነቃት የኢየሩሳሌም ሰው የሲራክ አልዓዛር ልጅ 28ይህን እንደዚህ የሚያደርግ፥ በዚያም የሚራቀቅ ብፁዕ ነው፤ 29ይህንም የሚያደርግ ሁሉን ይችላል፤