መጽሐፈ ሲራክ 49
ንጉሡ ኢዮስያስ
1የኢዮስያስ መታሰቢያው በቀማሚ ብልሃት እንደ ተቀመመ ሽቱ ነው፤ 2እርሱ የቀና ነው፤ 3ልቡናውንም ወደ እግዚአብሔር አቀና፤ 4ከዳዊት፥ ከሕዝቅያስና ከኢዮስያስ በቀር ሁሉም በድለዋል፤ 5ኀይላቸውን ለሌላ ሰጥተዋልና፥
ነቢዩ ኤርምያስ
6የተመረጠችውንና የተቀደሰችውን ከተማ አቃጠሏት። 7አሠቃይተውታልና፤ እርሱ ግን ነቢይ ይሆን ዘንድ፥
ነቢዩ ሕዝቅኤል
8ሕዝቅኤልም የጌትነቱን ራእይ አየ፥ 9ጠላቶቹንም በመዓት ዐሰባቸው፥ 10የዐሥራ ሁለቱ ነቢያትም አጽሞቻቸው በየቦታቸው ለመለሙ፤ 11ዘሩባቤልን እንዴት እናገንነው ይሆን! 12የዮሴዴቅ ልጅ ዮሴዕም እንዲሁ ነበረ፤ 13የነሕምያም መታሰቢያው ብዙ ነው፤ 14እንደ ሄኖክ ያለ ሰው በምድር የተፈጠረ የለም፤ 15እንደ ዮሴፍም ያለ ሰው አልተወለደም፤ 16ሴምና ሴት ከሰው ይልቅ ከበሩ፥