መጽሐፈ ሲራክ 48
ነቢዩ ኤልያስ
1ነቢዩ ኤልያስም እንደ እሳት ተነሣ፥ 2ረኃብንም አመጣባቸው፤ 3በእግዚአብሔርም ቃል ሰማይን ዘጋው፤ 4ኤልያስ ሆይ፥ በተአምራትህ እንዴት ከበርህ! 5በልዑል ቃል ከሞቱ ሰዎች ለይቶ ምውትን ከመቃብር ያስነሣ ማንነው? 6ነገሥታቱን ወደ ሞት፥ 7በሲና የእግዚአብሔርን ተግሣጽ፥ 8ይበቀሉ ዘንድ ነገሥታቱን፥ 9በእሳት ሠረገላና በእሳት ፈረስ 10መቅሠፍቱ ከመውረዱ አስቀድሞ የእግዚአብሔርን ቍጣ ይመልስ ዘንድ፥ 11የሚያውቁህና በፍቅርህ ያጌጡ ሰዎች ብፁዓን ናቸው፥
ነቢዩ ኤልሳዕ
12በእሳት ሠረገላ ወደ ላይ የወጣ ኤልያስ ነው፤ 13ከነገሩም ሁሉ የተሳነው አልነበረም፤ 14በሕይወቱም ሳለ ድንቅ ተአምራትን አደረገ፤ 15ከዚህም ሁሉ ጋር ሕዝቡ ንስሓ አልገቡም፤ 16ከእነርሱም ደግ ሥራ የሠሩ ነበሩ፤
ንጉሡ ሕዝቅያስ
17ሕዝቅያስም ከተማውን አጸና 18ሰናክሬምም በዘመኑ ዘመተ፤ 19ያን ጊዜም ልቡናቸው ደነገጠባቸው፤ 20ይቅር ባይ እግዚአብሔርንም ለመኑት፤ 21የአሦርንም ሠራዊት አጠፋ፤ 22ሕዝቅያስ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘው ሥራ ሠርትዋልና፤ 23ፀሐይም በዘመኑ ከመሄድ ወደ ኋላ ተመለሰች፤ 24በታላቅ መንፈስም በመጨረሻ የሚሆነውን አየ፤ 25ለዘለዓለሙ የሚሆነውን፥