መጽሐፈ ሲራክ 47
ናታንና ዳዊት
1ከእርሱም በኋላ ናታን ተነሣ፤ 2ስቡን ከድኅነቱ መሥዋዕት እንደሚለዩ 3በእርሱም ዘንድ አንበሳ እንደ ፍየል ጠቦት፥ 4በወጣትነቱ አርበኛን የገደለ አይደለምን? 5ልዑል እግዚአብሔርን ለምኖታልና 6ዘፋኞቹም ዳዊትን ዐሥር ሺህ ገዳይ አሉት፤ 7በዙሪያው ያሉ ጠላቶቹንም ቀጠቀጣቸው፤ 8በሚሠራው ሥራ ሁሉ ቅዱስና ልዑል እግዚአብሔርን በምስጋና ቃል አመሰገነ፤ 9በመሠዊያውም ፊት መዘምራንን መደበ፤ 10መልካም በዓልንም አደረገ፤ 11እግዚአብሔርም ኀጢአቱን አስተሰረየለት፤
ስለ ንጉሥ ሰሎሞን
12ከእርሱም በኋላ ጠቢብ የሆነ ልጁ ተተካለት 13ሰሎሞንም በሰላም ዘመን ነገሠ፥ 14ሰሎሞን ሆይ፥ ከሕፃንነትህ ጀምሮ ጥበብህ እንዴት በዛ፤ 15ጥበብህ ምድርን ሸፈነቻት፥ 16ስምህም እስከ ሩቅ ደሴት ድረስ ተሰማ፤ 17ሀገሮችም ስለ መዝሙርህ፥ ስለ ምሳሌህ፥ 18የእስራኤል አምላክ በተባለ በእግዚአብሔር ስም፥ 19ሴቶች ልቡናህን ለወጡት፤ 20ክብርህን አስነቀፍህ፤ ዘርህንም አሳደፍኽ፤ 21መንግሥትህም ተከፈለ፤ 22እግዚአብሔር ግን ቸርነቱን አልተወም፤
ሮብአምና ኢዮርብአም
23ሰሎሞንም እንደ አባቶቹ አረፈ 24ኀጢአታቸውም ፈጽሞ በዛ፥ 25ፍዳቸውም እስክትደርስባቸው ድረስ ኀጢአትን ሁሉ ፈለጓት።