መጽሐፈ ሲራክ 44
የቀደሙ አባቶች ውዳሴ
1የከበሩ ሰዎችንና አባቶቻችንን በዘመናቸው እናመስግናቸው። 2እግዚአብሔር ብዙ ክብርን ሰጥቶአቸዋልና፥ 3በኀይላቸው ስማቸውን ያስጠሩ፥ በጥበባቸው የሚመክሩ፥ 4የአሕዛብ ነገሥታት በሰልፋቸው፥ 5ምስጋናንና ያማረ መሰንቆን የሚፈልጉ፥ 6ባለጸጎች የሆኑ ገንዘባቸው የሚበቃቸው፥ 7እነዚህ ሁሉ በዘመናቸው የከበሩ፥ 8ከእነርሱም ውዳሴያቸው ይነገር ዘንድ፥ 9የሚያስባቸው የሌለ፥ የጠፉም፥ 10እነዚህ ግን ጽድቃቸው ያልተዘነጋችባቸው፥ 11ያማረች ርስታቸውም ከልጆቻቸው ጋራ ለዘለዓለም ጸንታ ትኖራለች። 12ዘራቸው ፈጥኖ ይቆማል፥ 13ዘራቸውም ለዘለዓለም ይኖራል፤ 14ሥጋቸውም በሰላም ተቀበረ፤ 15አሕዛብም ጥበባቸውን ይናገራሉ፤
ስለ ሄኖክና ኖኅ
16ሄኖክ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ 17ኖኅም ፍጹምና ጻድቅ ሆኖ ተገኘ፤ 18የጥፋት ውኃ ሰውን ሁሉ እንዳያጠፋው፥
ስለ አብርሃም
19የአሕዛብ ሁሉ አባት አብርሃም ታላቅ ነው፤ 20እግዚአብሔርም በሰውነቱ ቃል ኪዳንን አጸናለት። 21ስለዚህም አሕዛብ በዘሩ ይባረኩ ዘንድ፥
ይስሐቅና ያዕቆብ
22ለይስሐቅም ስለ አባቱ ስለ አብርሃም ደግነት፥ 23በያዕቆብ ራስ ላይም ዐረፈች፥ 24ከእነርሱም የከበሩና በሰው ዘንድ ሞገስን ያገኙ፥