1ነገር ግን ስለዚህ ነገር አትፈር፤ 2ስለ ልዑል ሕግና ስለ ቃል ኪዳኑ አትፈር፤ 3ከጓደኛህ ጋር ገንዘብህን በተሳሰብህ ጊዜ አትፈር፤ 4ስለ ሚዛንና ስለ ላዳንም ጥቂት ቢሆን፥ ብዙም ቢሆን 5ስለሚረባህና ስለሚጠቅምህም ሁሉ አትፈር፤ 6በክፉ ሴት ላይ ቍልፍ መያዝ መልካም ነው፤ 7የምትሠራውን ሁሉ በቍጥር፥ በመስፈሪያና በሚዛን አድርግ፤ 8ሰነፍን ሰው፥ አእምሮ የሌለውንም ሰው፥ 9ሴት ልጅ ለአባትዋ ስውር የእንቅልፍ ዕጦት ናት፤ 10በድንግልናዋ እንዳትደፈር፥ 11የጠላት መዘባበቻ፥ በከተማም መነጋገሪያ፥ 12ለሰው ሁሉ ስለ መልኩ አታድላለት፤ 13ከልብስ ብል ይገኛል፤ 14ኀፍረትንና ቅንዐትን ከምታመጣ ሴት ደግነት፤