ስለ ሞት
1ሞት ሆይ፥ ሰው በደኅና ሲኖር፥ 2ሞት ሆይ፥ ኀይል በሌለው፥ ፈጽሞም ባረጀ፥ 3የሞትን ፍርድ አትፍራ፤ 4እንግዲህ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለምን ትነቅፋለህ? 5የኀጢአተኞች ሰዎች ልጆች ጐስቋሎች ልጆች ይሆናሉ፤ 6የኀጢአተኞች ልጆች ርስታቸውን ያጣሉ፤ 7ስለ እርሱ ይዋረዳሉና፥ 8የልዑል እግዚአብሔርን ሕግ ላፈረሳችሁ 9ብትወልዱም ለርግማን ትወልዳላቸሁ፤ 10ሁሉ ከምድር ተፈጠረ፤ መመለሻውም ወደ ምድር ነው፤ 11የሰው ኀዘኑ ስለ ሰውነቱ ነው፤ 12መልካም ስምን ታስጠራ ዘንድ አስብ፤ 13በዘመንህ ቍጥር በደስታ መኖር መልካም ነው፤ 14ጥበብ ግን ልጆችዋን በሰላም ትጠብቃቸዋለች፤ 15ጥበቡን ከሚሰውር ሰው፤ 16እንግዲህ ቃሌንና ጥበቤን እፈሩ፤ 17ልጅ እንወልዳለን ብለው በዝሙት መኖር፤ 18ለሹምና ለዳኛ ቃል መለወጥ ኀፍረት ነው። 19ለእንግዳ በእንግድነት ካደረበት ቤት ሰርቆ መሄድ ኀፍረት ነው፤ 20የሚጠራህን ሰው ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ 21በመከራው ጊዜ ባልንጀራህን ቸል ማለት ኀፍረት ነው፤ 22ገረዱንም አታባብላት፤ ወደ መኝታዋም አትቅረብ፤ 23ይህን ብትጠብቅ በእውነት ኀፊረ ገጽ ያለህ ትሆናለህ፤