የማዕድ ሥርዐት
12በታላቅ ማዕድም ብትቀመጥ 13የሰው ዐይን ክፉ እንደ ሆነ አስብ፤ 14ላየኸው ሁሉ አትሳሳ፤ 15ባልንጀራህ የጋበዘህን ዕወቅ፤ 16ያቀረቡልህን እንደ ብልህ ሰው ሁነህ ብላ፤ 17እንደ ብልህ ሰው ሁሉ አስቀድመህ ተው፤ አትሳሳ፤ 18በብዙዎች መካከልም ብትቀመጥ 19በመኝታህ ሆድህን እንዳይከብድህ፥ 20መጥኖ የሚመገብ ሰው እንቅልፉ ጤና ነው፤ 21ትበላ ዘንድ ግድ ቢሉህ ቀድመሃቸው ተነሥ፤ 22ልጄ ሆይ አድምጠኝ፤ ምክሬንም አትናቅ፤ 23ለጋስን ሰው በሥራው ማማር ይመርቁታል፤ 24መጠጥ ብዙ ሰዎችን አስትዋቸዋልና፥ 25ጽኑ ብረትን በወናፍ ይፈትኑታል፤ 26የሰው ሕይወቱ ወይን መጠጣት ነው፤ 27ለልብ ደስታ ነው፤ ለሰውነትም ሐሤት ነው፤ 28ወይን የልቡና ኀዘንን ያስረሳል፤ 29ሰነፍ ሰው ወይን በጠጣ ጊዜ ክርክርን ያበዛል፥ ይስታል፥ ይበድላልም፤ 30ወይን ጠጥቶ ሳለ ባልንጀራህን አትቈጣው፤