መጽሐፈ ሲራክ 3
ልጆች ለወላጆቻቸው ማድረግ ያለባቸው ግዴታ
1ልጆች ሆይ፥ እኔን አባታችሁን ስሙኝ፥ 2እግዚአብሔር አባትን በልጆች ላይ አክብሯልና። 3አባቱን የሚያከብር ልጅ ኀጢአቱ ይሰረይለታል። 4እናቱንም የሚያከብራት ልጅ ድልብ እንደሚያደልብ ነው። 5አባቱን የሚያከብር ልጅ በልጆቹ ደስ ይለዋል፤ 6አባቱን የሚያከብር ልጅ ዕድሜው ይረዝምለታል። 7እግዚአብሔርን የሚሰማ ልጅ እናቱን ያሳርፋታል። 8እንደ አገልጋዮቹም ለወላጁ ይገዛል። 9በረከቱ ትደርስህ ዘንድ 10የአባት በረከት የልጅን ቤት ያጸናልና፥ 11አባትህን በማቃለል አትመካ፤ 12ልጄ ሆይ፥ በእርጅናው ጊዜ አባትህን ርዳው፥ 13ቢያረጅ፥ አእምሮውንም ቢያጣ ለፈቃዱ እሺ በለው፥ 14ስለ ኀጢአትም ፋንታ ጽድቅ ትሠራልሃለች። 15በመከራህም ቀን ይታሰብልሃል፤ 16አባቱን የሚጥል ሰው እግዚአብሔርን እንደሚፀርፍ ነው፤
ስለ ትሕትና
17ልጄ ሆይ፥ ሥራህ በሃይማኖትህ ይገለጥ፤ 18እንደ ገናንነትህ መጠን እንደዚሁ ራስህን አዋርድ። 19የእግዚአብሔር ሥራው ታላቅ ነውና፥ 20የሚበረታብህን አትፈልግ፤ 21ነገር ግን የታዘዝኸውን ዐስብ። 22አላስፈላጊ ሥራዎችን አትመራመር፤ 23ብዙ ሰዎችን መታበያቸው አሳታቸው። 24ጥፋትን የሚወዳት በእርሷ ይሞታል፥ 25ክፉ ልቡና በመከራ ይገረፋል፤ 26ለትዕቢተኞች ጥፋት ፈውስ የላትም፤ 27የብልህ ሰው ልቡና ምሳሌን ይተረጕማል፤
ስለ ምጽዋት
28የምትነድድ እሳትን ውኃ ያጠፋታል። 29ምጽዋትን ለሚሰጥ ሰው በመጨረሻ ይታሰብለታል፤