ለእግዚአብሔር ታማኝ ስለ መሆን
1ልጄ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ትገዛ ዘንድ ብትሄድ 2ልብህን አቅና፥ ታገሥ፥ አታወላውልም፥ 3ነገር ግን ተከተለው፥ 4የደረሰብህን ሁሉ ተቀበል፥ 5ወርቅን በእሳት ይፈትኑታልና፥ 6ነገር ግን እግዚአብሔርን እመነው፤ እርሱም ይረዳሃል፤ 7እናንተ እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ ቸርነቱን ደጅ ጥኗት፥ 8እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሆይ፥ 9እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ 10በዘመን የቀደሙ ሰዎችን ተመልከቱ፤ ዕወቁም፥ 11እግዚአብሔር መሓሪ ይቅር ባይም ነውና፥ 12ለሚጠራጠር ልቡና ወዮለት! ለጠማሞች እጆችም ወዮላቸው! 13ለሚጠራጠርና ለማያምንም ልብ ወዮለት! 14ትዕግሥታቸውን ላጡ ሰዎች ወዮላቸው! 15እግዚአብሔርን የሚፈሩ ቃሉን አይረሱም፥ 16እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች ፈቃዱን ይሻሉ፤ 17እግዚአብሔርን የሚፈሩ ልቡናቸውን ያዘጋጃሉ። 18በሰው እጅ ከምንወድቅ በእግዚአብሔር እጅ እንውደቅ፥