ክፉ ምላስ
12ፍምን እፍ ብትላት ትነድዳለች፤ 13ሐሜተኛንና ሁለት አንደበት ያለውን ሰው ይረግሙታል፤ 14ነገረ ሠሪ አንደበት ብዙ ሰዎችን አወካቸው፤ 15ቀባጣሪ አንደበት ደጋግ ሴቶችን ከባሎቻቸው ቤት አስወጥታ ሰደደቻቸው፤ 16ከእርስዋ ያልተጠበቀ ሰው ግን ለዘለዓለሙ አያርፍም፤ 17የግርፋት ቍስል መግል ይይዛል፤ 18በጦር የወደቁ ሰዎች ብዙ ናቸው፤ 19ከእርሷ የዳነና በጥፋትዋ ያልተሰነካከለ፥ 20ቀንበርዋ የብረት ቀንበር ነውና፤ 21ሞትዋም ክፉ ሞት ነው፤ 22በጻድቃን ግን አትደርስባቸውም፤ 23እግዚአብሔርን የዘነጉ ሰዎች በእርስዋ ይወድቃሉ፤ 24ንብረትህን በእሾህ ብታጥር፥ 25ነገርህን በሚዛን ብትመዝን፥ 26ዳግመኛም በአንደበትህ እንዳትሰነካከል፥