መጽሐፈ ሲራክ 27
1በግብዝነት ኀጢአትን የሚሠሩአት ብዙዎች ናቸው፤ 2ችንካር በድንጋይ ግንብ መካከል እንደሚተከል፥ 3እግዚአብሔርን በመፍራት ፈጥኖ ካልተጠበቀ፥
የሕይወት መመዘኛ
4በወንጠፍት ዐሠር ይከማቻል፤ 5የሸክላ ዕቃን እሳት ይፈትነዋል፤ 6ተክል የሚጠብቅ ሰው ፍሬውን ያያል፤ 7ሰውን ሳትረዳው አታድንቀው፤ 8ጽድቅን ብትከተላት ታገኛታለህ፥ 9ወፍ ከዘመዱ ጋር ይኖራል፤ 10አንበሳ የሚበላውን ያድናል፤ 11ጻድቅ ሰው ሁልጊዜ ጥበብን ያስተምራል፤ 12በሰነፎች ዘንድ ጊዜውን ተጠበቅ፤ 13የሰነፎች ነገር ያበሳጫል፤ 14ብዙ መሐላን የሚምል ሰው ነገር ፀጕርን ያቆማል፤ 15የትዕቢተኞች ጠብ ደም ያፋስሳል፤
የባልንጀራን ምሥጢር ማውጣት እንደማይገባ
16የባልንጀራውን ምሥጢር የሚያወጣ ሰው መታመኑን ያጠፋል፤ 17ወዳጅህን ጠብቅ፤ ከእርሱም ጋራ ተማመን፤ 18ሰው ጠላቱን እንደሚያጠፋ፥ 19ወፍ ከእጅህ እንደምታመልጥ፥ 20ምዳቋ ከወጥመድ እንደምታመልጥ፥ 21ቍስል ቢሆን ባዳኑት ነበር፤ የተሰደበንም ሰው ባስካሱት ነበር፤
ስለ ግብዝነት
22ክፋቱን ማስተው የሚችል የለምና፤ 23ለዐይንህ ግን ከንፈሩን ይመጥጥልሃል፤ 24የጠላኋቸው ብዙዎች ናቸው፤ 25ድንጋይን ወደ ላይ የሚወረውር ሰው በራሱ ላይ ትወርዳለች፤ 26ለባልንጀራው ጕድጓድ የቈፈረ ሰው፥ እርሱ በውስጡ ይወድቃል፤ 27ሰው ኀጢአትን ቢሠራ በእርሱ ላይ ትመለሳለች፤ 28የትዕቢተኞች ስድባቸውና ሣቃቸው 29በጻድቅ ሰው መውደቅ ደስ የሚላቸው ሰዎች በወጥመድ ይያዛሉ፤ 30ቍጣና መዓትም የሚያስጸይፉ ናቸው፤