መጽሐፈ ሲራክ 26
የደግ ሴት ተግባር
1ደግ ሴትን ባሏ ያመሰግናታል፤ 2ቅን ሴት ባሏን ደስ ታሰኘዋለች፤ 3የደግ ሴት ዕድሏ ያማረ ነው፤ 4የባለጸጋውም የድሃውም ልቡ የቀና ይሁን፤
ስለ ክፉ ሴት
5በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ልቡናዬ ደነገጠብኝ፤ 6ባሏን የምታስቀና ሴት የልብ ቍስል ናት፤ የሰውነትም ኀዘን ናት፤ 7ክፉ ሴት ውልቅ ውልቅ እንደሚል፥ እንደ በሬ ቀንበር ናት፤ 8ሰካራም ሴት ታላቅ ጥፋት ናት። 9የሴት ዝሙትዋ በዐይኗ ይታወቃል፤ 10ስታ ራሷን እንዳታጠፋ፥ 11ከአመንዝራ ዐይን ጠብቃት፤ 12እርስዋ የተጠማ ሰው ከቀረበው ውኃ ሁሉ እየላሰ እንደሚጠጣ፥ 13ፍላጻውንም ከሰገባው እንደሚያወጣ ናትና።
የደግ ሴት በረከት
14የሴት ሞገስዋ ባሏን ደስ ያሰኛል። 15ጥበቧም አጥንቱን ያለመልመዋል። 16የዋህ ሴት የእግዚአብሔር ስጦታ ናት። 17ለብልህ ሴት ለውጥ የላትም። 18የምታፍር ሴት በበረከት ላይ በረከት ናት። 19ለትዕግሥተኛ ሴት ለውጥ የላትም። 20ፀሐይ በእግዚአብሔር ሰማይ እንደሚያበራ፥ 21የተቀደሰችው መብራት በመቅረዟ ላይ እንደምታበራ፥ 22በብር ስክተት ላይ እንደቆሙ የወርቅ ምሰሶዎች፥ 23በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ልቡናዬ አዘነብኝ። 24ዐራተኛው ግን ብስጭትን አመጣብኝ። 25እነዚህም አርበኛና ደፋር ሰው አጥቶ ሲቸገር፥ 26ጠቢባን ሰዎች ሲስቱ፥ 27ጽድቅን ትቶ ወደ ኀጢአት የሚመለስ ሰው ናቸው። 28እንዲህ ያለውን እግዚአብሔር በጦር ያጠፋዋል። 29አጣሪ ከኀጢአቱ በጭንቅ ይድናል፤