1በእነዚህ በሦስቱ ነገሮች ያማርሁ ሆንሁ፤ 2ሦስት ዐይነት ሰዎችን ሰውነቴ ፈጽማ ጠላቻቸው፤ 3ከሕፃንነትህ ጀምረህ ያልተመከርህ፥ 4ሺበት ፍርድ ሊሰጥ ይገባዋል፤ 5ለሽማግሎችም ጥበብ ይገባቸዋል፤ 6የትምህርት ብዛት የሽማግሎች ዘውዳቸው ነው፤ 7በልቤ ያደነቅኋቸው ዘጠኝ ናቸው፤ 8ልባም ሴትን ያገባ ብፁዕ ነው፤ 9ዕውቀትና ጥበብን ያገኛት ሰው፥ 10ጥበብን ያገኘ ሰው እንዴት ታላቅ ነው! 11እግዚአብሔርን መፍራት ከሁሉ ትበልጣለች። 12እርሷንም የጠበቀ ሰውን የሚመስለው የለም። 13ከቍስል ሁሉ ይልቅ የልብ ቍስል ይከፋል፤ 14በሁሉም ብትወድቅ በጠላትህ እጅ አትውደቅ፤ 15ከእባብ ራስ የሚከፋ ራስ የለም፤