የጥበብ ክብር
1ጥበብ ራስዋን ታመሰግናለች፤ 2በልዑልም ጉባኤ ትናገራለች፤ 3እንዲህም አለች፦ እኔ ከልዑል አፍ ወጣሁ፤ 4እኔ በሰማይ ኖርሁ፤ 5ብቻዬንም በሰማይ ዳርቻ ዞርሁ፤ 6በባሕርም ማዕበል ላይ በየብስም መካከል ሁሉ፥ 7ከዚህም ሁሉ በኋላ ዕረፍትን ፈለግሁ፤ 8ከዚህም በኋላ ሁሉን የፈጠረ አዘዘኝ፤ 9ዓለም ሳይፈጠር ወለደኝ፥ 10በተቀደሰ ማደሪያውም በፊቱ አገለገልሁ፤ 11እንዲሁም በተወደደችው ከተማ ዐረፍሁ፤ 12በእግዚአብሔር ርስት ዕድል ፋንታ፥ 13በሊባኖስ እንዳለ ዝግባ ከፍ ከፍ አልሁ፤ 14በውኃ ዳር እንዳለ ዘንባባም ረዘምሁ፤ 15መዓዛዬም እንደ ቀናንሞስና እንደ ደርሶኒ ሽቱ የተወደደ ሆነ፤ 16ቅርንጫፎች እንደ ቡጥም ረዘሙ፤ 17እኔስ እንደ ተወደደ የወይን ሐረግ መወደድን አስገኘሁ። 18አበባዬም የክብርና የባለጸግነት ፍሬ ነው። 19የምትወዱኝ ሰዎች ሁሉ ወደ እኔ ኑ፤ 20ስም አጠራሬ ከማር፥ 21የሚመገቡኝም አይጠግቡኝም፤ 22የሚሰማኝም አያፍርም፤ 23ይህ ሁሉ ነገር የልዑል የሕጉ መጽሐፍ ነው፤ 24በእግዚአብሔር የሚጸና አይደክምም፤ 25ጥበብን እንደ ኤፌሶን ፈሳሽ፥ 26ምክርንም እንደ ኤፍራጥስ ፈሳሽ፥ 27ጥበብን እንደ ብርሃን፥ 28የመጀመሪያው አላወቃትም፤ 29ምሥጢሯ ከባሕር ውኃ ይልቅ ይበዛል፤ 30ከወንዝ እንደሚፈስስ ውኃ ሆንሁ፤ 31እንዲህም አልሁ፥ “የተክል ቦታዬን ላጠጣት፤ የጎመን ቦታዬን ላጠጣት፤” 32ዳግመኛም ጥበብን እንደ ጥዋት አበራታለሁ፤ 33ትምህርትን እንደ ትንቢት አፈስሳታለሁ፤ 34እነሆ፥ የደከምሁ ለሚፈልጉኝ ሰዎች ሁሉ ነው እንጂ፥