መጽሐፈ ሲራክ 23
ከኀጢአት ስለ መራቅ ጸሎት
1አቤቱ፥ አባቴ፥ የሕይወቴም ፈጣሪ፥ 2ልቡናዬን ማን በመከረልኝ? 3በደሌ እንዳይበዛብኝ፥ ኀጢአቴም እንዳይበረክትብኝ፥ 4ጌታዬ፥ አባቴ፥ የሕይወቴ ፈጣሪ ሆይ፥ 5መጐምጀትንም ከእኔ አርቅልኝ። 6ጥጋብ አይምጣብኝ፤ ቍንጣንም አያቀናጣኝ፤
አንደበትን ስለ መግራት
7ልጆች ሆይ፥ የአንደበቴን ምክር ስሙኝ፤ 8ኀጢአተኛ በስንፍናው ይያዛል፤ 9ልጄ ሆይ፥ ለአፍህ መሐላን አታስለምደው፤ 10ሁልጊዜ እየተመረመረ የሚገረፍ ባሪያ ቍስሉ እንደማይደርቅ፥ 11መሐላን የሚያበዛ ሰው ኀጢአቱ ብዙ ነው፥ 12ሞትን የምታመጣው ቃል አለች፤ 13በውስጡ ብዙ ኀጢአት አለና፥ 14አባትህንና እናትህን ዐስባቸው፥ 15በሰው ላይ መሳለቅን የለመደ ሰው፥
ስለ ዝሙት ኀጢአት
16ኀጢአትን የሚያመጧት ሁለት ናቸው፤ 17ለሴሰኛ ሰው እህሉ ሁሉ ይጣፍጠዋል፤ 18ሚስቱን ትቶ የሚሄድ ሰው፥ 19ነገር ግን እንዳያየው የሰው ዐይንን ይፈራል፤ 20ሁሉም ከመፈጠሩ በፊት በእርሱ ዘንድ የታወቀ ነው፤ 21በከተማም መካከል ይበቀለዋል፤ 22ባሏን ትታ የምትሄድ ሴት እንዲሁ ናት፤ 23በእግዚአብሔር አንዲት ክህደት አደረገች፤ 24እንዲህ ያለችው ሴት ቷረዳለች፤ 25ዘሮችዋ ይጠፋሉ፤ 26ስም አጠራሯም የተረገመ ይሆናል፤ 27ያያት ሁሉ እግዚአብሔርን ከመፍራት የሚበልጥ፥