1እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እንዲህ ያደርጋል፤ 2እንደ እናቱ ትንከባከበዋለች፤ 3የጥበብን እህል ትመግበዋለች፤ 4በእርስዋ ይመረኰዛል፥ አይፍገመገምም፤ 5ከባልንጀራው ይልቅ ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፥ 6ደስታን ትሰጠዋለች፥ 7አላዋቂዎች ግን አያገኙአትም፤ 8ከትዕቢተኞች ሰዎችም የራቀች ናት፤ 9የኀጢአተኛ ሰው የቃሉ ነገር ያማረ አይደለም፥ 10ምሳሌን በጥበብ ይናገሯታል፤ 11“ስለ እግዚአብሔር ብዬ ተከለከልሁ” አትበል፤ 12“እርሱ አሳተኝ” አትበል፤ 13እግዚአብሔር የረከሰውን ሁሉ ይጠላልና፤ 14እርሱ አስቀድሞ ሰውን በንጽሕ ፈጠረው፥ 15ትእዛዙን ትጠብቅ ዘንድ፥ 16እጅህን በመረጥኸው ትጨምር ዘንድ፥ 17ሕይወትና ሞትም በሰው ፊት ናቸው፥ 18የእግዚአብሔር ጥበቡ ታላቅ ነውና፥ 19ዐይኖቹም የሚፈሩትን ሰዎች ይመለከታሉ፤ 20እርሱስ ኀጢአትን ይሠራ ዘንድ ያዘዘው የለም፤