መጽሐፈ ሲራክ 14
1በአፉ ያልተሰነካከለ ሰው ብፁዕ ነው፤ 2ሰውነቱን የማያሳዝን፥
ሀብትን በሚገባ ስለ መጠቀም
3ነገርን ለማያውቅ ሰው ብልጽግና አይገባውም፤ 4ሰውነቱን የሚነፍጋት ሰው ለሌላ ያከማቻል፥ 5ሰውነቱን የሚነፍግ በገንዘቡም ደስ የማይለው ሰው፥ 6ሰውነቱን ከሚነፍግ ሰው የሚከፋ የለም፤ 7በጎ ቢያደርግም ባረጀ ጊዜ ብቻ ነው፥ 8የንፉግ ሰው ዐይኑ ክፉ ነው፥ 9ለስሱ ሰው ዐይን ድርሻው አያጠግበውም፤ 10የንፉግ ሰው ዐይኑ እህል ይነፍጋል፤ 11ልጄ ሆይ፥ የሚቻልህን ያህል ሰውነትህን አዘጋጃት፥ 12ሞት እንደማይቀር ዐስብ፥ 13ሳትሞት ለባልንጀራህ በጎ አድርግ፤ 14በደስታህ ጊዜ አትታጣ፤ 15ገንዘብህን ለባዕድ የምትተው አይደለምን? 16ገንዘብህን አንሥተህ ስጥ፥ 17ሰው ሁሉ እንደ ልብስ ያረጃል፥ 18ቅጠሉ ጭፍቅ ያለ የእንጨት ቅጠል የመጀመሪያው ቅጠል እንዲረግፍ 19ሥራ ሁሉ ፈጽሞ ይጠፋል፤
ጥበብን በመፈለግ የሚገኝ ደስታ
20ነገር ግን ብልህ ሆኖ የሞተ፥ 21የጥበብን መንገድ በልቡ የሚያስብ፥ 22ጥበብን የሚከተላት፥ ፍለጋዋንም የሚመረምር፥ 23መስኮትዋን የሚጎበኝ፥ 24በቤትዋም አጠገብ የሚኖር፥ 25ድንኳኑን በአጠገብዋ የሚያቆም፥ 26ልጆቹንም በጥላዎችዋ የሚያስቀምጥ፥ 27ከበረሃ ሐሩርም በበታችዋ የሚጠለል፤