1አንገቱን ካደነደነ ሰው ይልቅ፥ 2በጻድቃን መመስገን ሕዝቦች ደስ ይላቸዋል፤ 3ጥበብን በሚወድድ ልጅ አባቱ ደስ ይለዋል፤ 4እውነተኛ ንጉሥ ሀገሩን ያጸናል፤ 5በወዳጁ ፊት ወጥመድን የሚያዘጋጅ ሰው 6በክፉ ሰው ዐመፃ ወጥመድ ይበዛል፤ 7ጻድቅ የድሆችን ፍርድ ይመለከታል፤ 8ክፉዎች ሰዎች ከተማን ያቃጥላሉ፤ 9ጠቢብ ሰው ሕዝብን ይገዛል፥ 10ደምን ለማፍሰስ የሚተባበሩ ሰዎች ጻድቁን ሰው ይጠላሉ፥ 11አላዋቂ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ 12ንጉሥ ሐሰተኛ ነገርን ቢያደምጥ፥ 13አበዳሪና ተበዳሪ በተገናኙ ጊዜ 14ለድሆች በእውነት የሚፈርድ ንጉሥ፥ 15በትርና ተግሣጽ ጥበብን ይሰጣሉ፤ 16ኃጥኣን ሲበዙ ኀጢአት ትበዛለች፤ 17ልጅህን ቅጣ፥ ዕረፍትንም ይሰጥሃል፤ 18ለኀጢአተኛ ሕዝብ አስተማሪ የለውም፤ 19ክፉ አገልጋይ በቃል አይገሠጽም፤ 20በቃሉ የሚቸኩለውን ሰው ብታይ፥ 21ቸልተኛ ሰው ከሕፃንነቱ ጀምሮ አገልጋይ ይሆናል፤ 22ቍጡ ሰው ጠብን ይጭራል፥ 23ትዕቢት ሰውን ያዋርደዋል፥ 24ከሌባ ጋር የሚካፈል ነፍሱን ይጠላል፤ 25በመፍራትና በማፈር ሰው ይሰነካከላል፤ 26ብዙ ሰዎች ለመኳንንት ፊት ይላላካሉ፤ 27እውነተኛ ሰው በግፈኛ ሰው ዘንድ የተናቀ ነው፤