1ኃጥእ ማንም ሳያሳድደው ይሸሻል፤ 2በክፉዎች በደል መቅሠፍት ይነሣል፤ 3በኀጢአት የጸና ሰው ድሆችን ይቀማል፤ 4ሕግን የሚተዉና ኀጢአትን የሚያወድሱ እንደዚሁ ናቸው። 5ክፉዎች ሰዎች ፍርድን አያስተውሉም፤ 6ከሐሰተኛ ባለጠጋ፥ 7ሕግን የሚጠብቅ ልጅ ዐዋቂ ነው፤ 8በአራጣና በቅሚያ ሀብቱን የሚያበዛ 9ሕግን ከመስማት ጆሮውን የሚመልስ ሰው 10ቅኖችን በክፉ መንገድ የሚያስት፥ 11ባለጠጋ ሰው ለራሱ ጠቢብ የሆነ ይመስለዋል፤ 12በጻድቃን ረድኤት ብዙ ክብር አለ፤ 13በደሉን የሚሰውር ሰው መንገዱ አይቃናም፤ 14ስለ ጽድቅ ሁልጊዜ የሚደነግጥ ሰው ብፁዕ ነው፤ 15ራሱ ድሃ ሆኖ ሳለ ድሃ ሕዝብን የሚያስጨንቅ ክፉ መኰንን፥ 16አእምሮ የጐደለው ንጉሥ ብዙ ግብርን አስገባሪ ይሆናል፤ 17በሰው ደም የሚገባ ዐመፀኛ ሰው 18በጽድቅ መንገድ የሚሄድ ሰው ይረዳል፥ 19ምድሩን የሚያርስ እንጀራን ይጠግባል፤ 20የታመነ ሰው እጅግ ይባረካል፤ 21የጻድቃንን ፊት የማያፍር ሰው ደግ አይደለም፥ 22ምቀኛ ሰው ባለጠጋ ለመሆን ይቸኩላል፥ 23በምላሱ ከሚሸነግል ሰው ይልቅ 24ከአባቱና ከእናቱ የሚሰርቅ፥ 25የሚሳሳ ሰው ከንቱን ይፈርዳል፤ 26በልቡ ደስታ የሚታመን ሰው እንደዚሁ ሰነፍ ነው፤ 27ለድሃ የሚሰጥ አይቸገርም፤ 28በኃጥኣን ቦታ ጻድቃን ያለቅሳሉ፥