1ነገ የሚያመጣውን ምን እንደሆነ አታውቅምና 2ሌላ ያመስግንህ እንጂ አፍህ አይደለም፥ 3ድንጋይ ከባድ ነው፥ አሸዋም ሸክሙ ጽኑ ነው፤ 4ለቍጡና ቍጣን ለሚያፋጥን ምሕረት የለውም፥ 5የተገለጠ ዘለፋ 6ከጠላት መልካም አሳሳም 7የጠገበች ሰውነት የማር ወለላን ትንቃለች፤ 8ከጎጆዋ ወጥታ እንደምትበርር ወፍ 9በሽቱና በዕጣን፥ በወይንም ልብ ደስ ይሰኛል፥ 10ወዳጅህንና የአባትህን ወዳጅ አትተው፥ 11ልጄ ሆይ፥ ልቤ ደስ ይለው ዘንድ ጠቢብ ሁን፥ 12ዐዋቂ ሰው ክፋቶች በመጡበት ጊዜ ይሸሸጋል፤ 13የሌላውን የሚያጠፋ ጠላት መጥትዋልና 14ባልንጀራውን በታላቅ ቃል ማለዳ የሚመርቅ ሰው፥ 15ፍሳሽ በክረምት ወራት ሰውን ከቤቱ ያወጣዋል፥ 16የደቡብ ነፋስ ጽኑ ነው፥ 17ብረት ብረትን ይስለዋል፥ 18በለስን የተከለ ፍሬዋን ይበላል፥ 19ፊት ከፊት ጋር እንደማይመሳሰል፥ 20ሲኦልና ሞት እንደማይጠግቡ፥ 21ወርቅና ብር በእሳት ግለት ይፈተናሉ፥ 22አላዋቂን በማዋረድ በጉባኤ መካከል ብትገርፈው፥ 23የበጎችህን መንፈስ አስተውለህ ዕወቅ፥ 24ግዛትም፥ ኀይልም ለዘለዓለም ለሰው አይደለም፥ 25የምድረ በዳ ልምላሜን ጠብቅ፥ 26በጎችን ለልብስ ገንዘብ ታደርግ ዘንድ፥ 27ልጄ ሆይ፥ ከእኔ ዘንድ የጸናች ቃል አለችህ፥