1ጠል በመከር ዝናምም በበጋ ጥቅም እንደሌለው፥ 2እንደሚተላለፍ ድንቢጥ፥ ወዲያና ወዲህም እንደሚበርር ጨረባ፥ 3አለንጋ ለፈረስ፥ መውጊያ ለአህያ እንደ ሆነ፥ 4ልጄ ሆይ፥ አንተ ደግሞ እርሱን እንዳትመስል፥ 5ነገር ግን ለራሱ ጠቢብ የሆነ እንዳይመስለው፥ 6በሰነፍ መልእክተኛ እጅ ነገርን የሚልክ፥ 7የአንካሳ እግሮች አካሄድ ልዩ ነው፥ 8ለሰነፍ ክብርን የሚሰጥ 9እሾህ በሰካራም እጅ እንደሚሰካ፥ 10የአላዋቂ ሰውነት ሁሉ ብዙ ይታወካል፥ 11ወደ ትፋቱ የሚመለስ ውሻ የተጠላ እንደሆነ 12ለራሱ ጠቢብ የሆነ የሚመስለውን ሰው አየሁ፥ 13ታካች ሰው በላኩት ጊዜ፥ “አንበሳ በመንገድ አለ፤ 14ሣንቃ በማጠፊያው ላይ እንደሚዞር፥ 15ታካች ሰው እጁን በብብቱ ይሸሽጋል፤ 16ታካች ሰው መልእክትን በአጥጋቢ ሁኔታ ከሚመልስ ሰው ይልቅ፥ 17አልፎ በሌላው ጥል የሚደባለቅ፥ 18ይድኑ ዘንድ የሚወድዱ ለሰው ነገርን እንደሚያወጡ 19ባልንጀራቸውን የሚያታልሉ ሁሉ እንደዚሁ ናቸው፤ 20በዕንጨት መታጣት እሳት ይጠፋል፥ 21ከሰል ፍምን፥ ዕንጨትም እሳትን እንዲያበዛ፥ 22የአታላዮች ቃል ደካማ ነው፥ 23በሐሰት የሚሰጥ ብር እንደ ገል ነው፥ 24ጠላት እያለቀሰ በከንፈሩ ተስፋ ይሰጣል፥ 25ጠላትህ በታላቅ ድምፅ ደስ ቢያሰኝህ አትመነው፥ 26ጠላትነቱን የሚሸሽግ ተንኰልን ይሰበስባል፥ 27ጕድጓድን ለባልንጀራው የሚምስ ራሱ ይወድቅበታል፥ 28ሐሰተኛ ምላስ እውነትን ትጠላለች፥