1የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ወዳጆች ያለ ጥርጥር የጻፉት የተለያየ የሰሎሞን ተግሣጽ ነው። 2የእግዚአብሔር ክብር ነገርን ይሰውራል፥ 3ሰማይ ከፍ ያለ ነው፥ ምድርም ጥልቅ ነው፥ 4ያልጠራውን ብር አጥራው፥ 5ከንጉሡ ፊት ክፉዎችን አጥፋ፥ 6በንጉሥ ፊት አትታበይ፥ 7በመኰንን ፊት ከምቷረድ፦ 8ኋላ እንዳትጸጸት፥ 9ባልንጀራህ በነቀፈህ ጊዜ ወደኋላህ ተመለስ፥ 10ምሥጢሩን ብትገልጥ ግን የሞት ያህል ይሆንብሃል፥ 11በብር ጻሕል ላይ ያለ የወርቅ ዕንኰይ ያማረ እንደሚሆን፥ 12በወርቅ ጉትቻ ላይ ያለ ዋጋው ብዙ የሆነ ሰርድዮን የሚባል የዕንቍ ፈርጥ ያማረ እንደሆነ፥ 13በመከር ወራት በቈላ የውርጭ ጠል ደስ እንደሚያሰኝ፥ 14በሐሰተኛ ሀብት የሚመኩ ሁሉ፥ 15የሕይወት ውበት በትዕግሥት ትነግሣለች፥ 16ልጄ ሆይ፥ አጥብቀህ እንዳትጠግብ፥ እንዳትተፋውም 17እንዳይሰለችህ እንዳይጠላህም፥ 18በባልጀራው ላይ በሐሰት የሚመሰክር፥ 19የክፉ መንገድና የኀጢአተኛ እግር፥ 20መጻጻ ለቍስል እንደማይመች፥ 21ጠላትህ ቢራብ አብላው፥ 22ይህን ብታደርግ በራሱ ላይ ፍም ትሰበስባለህ፥ 23የሰሜን ነፋስ ወጀብ ያመጣል፤ 24ከነዝናዛ ሴት ጋር ባማረ ቤት ከመቀመጥ፥ 25የቀዘቀዘ ውኃ ለተጠማች ሰውነት መልካም እንደ ሆነ፥ 26በኃጥኣን ፊት የጻድቅ መውደቅ፥ 27ብዙ ማር መብላት መልካም አይደለም፤ 28ቅጥር እንደሌላት እንደ ፈረሰች ከተማ፥