1ልባም ሴትን ማን ያገኛታል? 2እንደዚህ ባለችዋ ሴት የባልዋ ልብ ይታመንባታል፥ 3ዕድሜዋን ሙሉ በክፉ ላይ ክፉ ያይደለ፥ 4የበግ ጠጕርንና የተልባ እግርን እያባዘተች፥ 5እርስዋ ከሩቅ እንደምትነግድ፥ 6ገና ሌሊት ሳለ ትነሣለች፤ 7እርሻንም ተመልክታ ትገዛለች፤ 8ወገብዋንም በኀይል ትታጠቃለች፥ 9ሥራ መልካም እንደ ሆነ ትመለከታለች፤ 10እጆችዋንም ወደሚጠቅም ሥራ ትዘረጋለች፥ 11እጅዋን ለችግረኛ ትዘረጋለች፥ 12ባሏ በውጭ የዘገየ እንደ ሆነ በቤት ስላሉት ምንም አያስብም ። 13ለባሏ እጥፍ ሆኖ ከተፈተለ የተልባ እግር መጐናጸፊያ ትሠራለች፤ 14ባልዋ በሀገር ሽማግሌዎች መካከል በሸንጎ በተቀመጠ ጊዜ፥ 15የበፍታ ቀሚስ እየሠራች ትሸጣለች። 16ብርታትንና ውበትን ትለብሳለች፤ 17ወደ ቤትዋ የሚገባ ብዙ ነው፥ 18ሕግና ምጽዋት በአፍዋ አለ፥ 19ምጽዋቷ ልጆችዋን ያሳድጋል፥ ያበለጥጋልም፤ 20“ብዙ ሴቶች ልጆች ሀብትን ሰበሰቡ፤ 21ውበት ሐሰት ነው፥ ደምግባትም ከንቱ ነው፤ 22ከከንፈሯ ፍሬ ስጡአት፥