1ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ የእናቴን ጡት ትጠባ ዘንድ ማን በሰጠህ? 2ይዤ ወደ እናቴ ቤት፥ ወደ ወላጅ እናቴም እልፍኝ ባገባሁህ፥ 3ቀኙ ባቀፈችኝ ግራውም ከራሴ በታች በሆነች ነበር። 4እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት ሆይ፥ 5በልጅ ወንድምዋ ላይ ተደግፋ እንደ ማለዳ ደምቃና አብርታ የምትወጣ ይህች ማን ናት? 6እንደ ቀለበት በልብህ፥ 7ብዙ ውኃ ፍቅርን ያጠፋት ዘንድ አይችልም፥ 8እኅታችን ትንሽ ናት፥ ጡትም የላትም፤ 9እርስዋ ቅጥር ብትሆን የብር ግንብ በላይዋ እንሥራ፤ 10እኔ ቅጥር ነኝ፥ ጡቶችም እንደ ግንብ ናቸው፤ 11ለሰሎሞን በብኤላሞን የወይን ቦታ ነበረው፤ 12ለእኔ ያለኝ የወይን ቦታ በፊቴ ነው፤ 13በአትክልቱ ቦታ ሲኖር ሌሎች አዩት፥ 14ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ ፍጠን፤