1አንቺ ሱላማጢስ ሆይ፥ ተመለሽ፥ ተመለሽ፤ 2አንቺ የአሚናዳብ ልጅ ሆይ፥ 3እንብርትሽ የወይን ጠጅ እንደማይጐድልበት እንደ ተነጠጠ ጽዋ ነው፤ 4ሁለቱ ጡቶችሽ እንደ ሁለት መንታ 5አንገትሽ እንደ ዝሆን ጥርስ ግንብ ነው፤ 6በራስሽ ላይ ያለው ጠጕርሽ እንደ ቀርሜሎስ ተራራ ነው፤ 7ወዳጄ ሆይ፥ እንዴት የተዋብሽ ነሽ! 8ይህ ቁመትሽ የዘንባባ ዛፍ ይመስላል፥ 9ወደ ዘንባባው ዛፍ እወጣለሁ 10ጕሮሮሽም ለልጅ ወንድሜ እየጣፈጠ እንደሚገባ፥ 11እኔ የልጅ ወንድሜ ነኝ፥ የእርሱም መመለሻው ወደ እኔ ነው። 12ልጅ ወንድሜ ሆይ፥ ና፥ ወደ መስክ እንውጣ፥ 13ወደ ወይኑ ቦታ ማልደን እንሂድ፤ 14ትርንጎዎች መዓዛን ስጡ፤