ምሕረትን ለማግኘት የቀረበ ጸሎት
1አቤቱ፥ የሆነብንን ዐስብ፤ 2ርስታችን ለሌላ፥ 3ድሀ-አደጎች ሆነናል፤ አባትም የለንም። 4ውኃችንን በገንዘብ ጠጣን፤ 5ጠላቶቻችን አሳደዱን፤ 6ግብፃውያንና አሦራውያን፥ 7አባቶቻችን ኀጢአትን ሠሩ፤ ዛሬም የሉም፤ 8ባሪያዎች ሠልጥነውብናል፤ 9ከምድረ በዳ ሰይፍ የተነሣ፥ 10ከራብ የተነሣ ሰውነታችን ጠወለገ፤ 11በጽዮን ሴቶች፥ 12አለቆች በእጃቸው ተሰቀሉ፤ 13ጐልማሶች ወፍጮን ተሸከሙ፤ 14ሽማግሌዎች ከአደባባይ ጠፉ፤ 15የልባችን ደስታ ተሽሮአል፤ 16የራሳችን አክሊል ወድቆአል፤ 17ስለዚህ ልባችን ታምሞአል፤ 18የጽዮን ተራራ ባድማ ሆናለችና፥ 19አቤቱ፥ አንተ ለዘለዓለም ትኖራለህ፤ 20ስለ ምን ለዘለዓለም ትረሳናለህ? 21አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን፤ እኛም እንመለሳለን፤ 22ፈጽመህ ጥለኸናልና፤