1የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት በመዝሙር። 2አቤቱ፥ ዝናህን ሰምቼ ፈራሁ፣ 3እግዚአብሔር ከቴማን፥ 4ፀዳሉም እንደ ብርሃን ነው፣ 5ቸነፈር በፊቱ ይሄዳል፥ 6ቆመ፥ ምድርንም አወካት፣ 7የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ፣ 8በውኑ እግዚአብሔር በወንዞች ላይ ተቈጥቶአልን? 9በቃልህ እንደ ማልህ 10ተራሮች አንተን አይተው ተጨነቁ፣ 11ፍላጾችህ ከወጡበት ብርሃን የተነሣ፥ 12በምድር ላይ በመዓት ተራመድህ፣ 13ሕዝብህን ለመታደግ፥ 14የአለቆችን ራስ በገዛ በትራቸው ወጋህ፣ 15ፈረሶችህን በባሕር፥ 16እኔ ሰምቻለሁ፥ ልቤም ደነገጠብኝ፣ 17ምንም እንኳ በለስም ባታፈራ፥ 18እኔ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለኛል፣ 19ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፣